የስልጠናው ዋና ዓላማ፡-
ይህ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ያካተተው ምዕራፍ 1. የስፖርት አበረታች ቅመሞች፣ ምዕራፍ 2. አበረታች ቅመሞችና ዘዴዎች የሚያስከትሉት ጉዳት እና ድጋፍ ሰጪ ምግቦች፣ ምዕራፍ 3. የአለም አቀፍ ፀረ-አበረታች ቅመሞች ኤጀንሲ እና የኢትዮጵያ የፀረ-አበረታች ቅመሞች ባለስልጣን ተቋማዊ አደረጃጀት እና ምዕራፍ 4. የአትሌቶች እና የአትሌት ድጋፍ ሰጭ ሰራተኞች በሚል ነው፡፡
በእያንዳንዱ ምዕራፍ መጨረሻ፣ የእርስዎን ግንዛቤ ለመገምገም የሙከራ ፈተና ይሰጣል፤ ፈተናውን ሲያልፉ ወደ ቀጣዩ ትምህርት/ምዕራፍ/ ይሸጋገራሉ፡፡ በአጠቃላይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት 4 ምዕራፍ፣ 4 የሙከራ ፈተናዎችና አጠቃላይ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ፈተናን አካቶ የተዘጋጀ ሲሆን ይህ ትምህርት እንደተጠናቀቀ ወደ ቀጣዩ የትምህርት ደረጃ /የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት/ ይሸጋገራሉ፡፡